ዘፍጥረት 27:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አባቱ ይስሐቅም፦ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፦ “እኔ የበኩር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አባቱ ይሥሐቅም፣ “አንተ ደግሞ ማን ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “እኔማ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይስሐቅም “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም “እኔ የበኲር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አባቱ ይስሐቅም፥ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፥ “እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አባቱ ይስሐቅም፦ አንተ ማን ነህ? አለው፤ እርሱም፦ እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ አለው። |
ከዚህ በኋላ ያዕቆብ ለዔሳው እንጀራና የምስር ወጥ ሰጠው፤ ዔሳውም ከበላና ከጠጣ በኋላ ተነሥቶ ሄደ፤ በዚህ ዓይነት ዔሳው ብኩርናውን አቃለላት።