የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሐዋርያት ሥራ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጴጥሮስም መልሶ “እስቲ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርሷም “አዎን፤ ይህን ለሚያህል ነው፤” አለች።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ጴጥሮስም፣ “እስኪ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን የሸጣችሁት በዚህ ዋጋ ነውን?” አላት። እርሷም፣ “አዎን፤ በዚሁ ዋጋ ነው” አለች።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጴጥሮስም “እስቲ ንገሪኝ መሬታችሁን የሸጣችሁት ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነውን?” አላት። እርስዋም “አዎ! ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነው” አለች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጴጥ​ሮ​ስም፥ “እስኪ ንገ​ሪኝ፥ መሬ​ታ​ች​ሁን የሸ​ጣ​ች​ሁት ይህን ለሚ​ያ​ህል ነውን?” አላት፤ እር​ስ​ዋም፥ “አዎን፥ እን​ዲሁ ነው” አለች።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ጴጥሮስም መልሶ፦ “እስቲ ንገሪኝ፥ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርስዋም፦ “አዎን፥ ይህን ለሚያህል ነው” አለች።

ምዕራፉን ተመልከት



ሐዋርያት ሥራ 5:8
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሚስቱም ደግሞ ስታውቅ ከሽያጩ አስቀረና እኩሌታውን አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው።


ከሦስት ሰዓት ያህል በኋላም ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ ገባች።