Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሐዋርያት ሥራ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከሦስት ሰዓት ያህል በኋላም ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ ገባች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ሦስት ሰዓት ያህልም ካለፈ በኋላ፣ ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ መጥታ ገባች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከሦስት ሰዓት ያኽል በኋላ የሐናንያ ሚስት በባልዋ ላይ የደረሰውን ሁናቴ ሳታውቅ መጣች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ይህም ከሆነ ከሦ​ስት ሰዓት በኋላ ሚስቱ መጣች፤ ባል​ዋም የሆ​ነ​ውን ሳታ​ውቅ ገባች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከሦስት ሰዓት ያህል በኋላም ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ ገባች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሐዋርያት ሥራ 5:7
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት፤ አውጥተውም ቀበሩት።


ጴጥሮስም መልሶ “እስቲ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርሷም “አዎን፤ ይህን ለሚያህል ነው፤” አለች።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች