“እያንዳንዱ ግለሰብም ሆነ ለማኀበረሰቡ ያደረግሁትን ደግ ሥራ እንድታስታውሱና በእኔ ላይና በልጄ ላይ ያላችሁን መልካም አስተሳሰባችሁን ጠብቃችሁ እንድትኖሩ እለምናችኋላሁ፥ እጠይቃችኋለሁ።