ይሁዳና የእርሱ ወታደሮች ሰዎቹን አመስግነው ለወደፊቱም ለሕዝበቸው ደጐች እንዲሆኑ መክረዋቸው የሳምንቱ በዓል (የጴንጤቆስጤ በዓል) ቀርቦ ስለ ነበር ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ሄዱ። ከጐርጊያስ ጋር የተደረገ ጦርነት