ይህን ነገር ለይሁዳ መቃቢስ በነገሩት ጊዜ የጦር አለቆቹን ሰብስቦ ጠላቶቻቸውን በእነርሱ ላይ በመለቀቅ ወንድሞቻቸውን ለገንዘብ ሲሉ ሸጠዋል ብሎ ጥፋተኞቹን ከሰሳቸው፤