ይሁዳም፤ “በሀገራችሁ በኩል አልፈን ወደ ሀገራችን የምንሄድ ነን፤ ማንም ክፉ አያደርግባችሁም፤ የምንፈልገው በእግራችን ብቻ ማለፍ ነው።” ሲል የሰላም ቃል ወደ እነርሱ ላከ፤ እነርሱ ግን አንከፈትልህም አሉት።