ከሠራዊቱ ጋር ሆኖ ወደ ውሃው (ወንዙ) ተጠጋ፤ ጢሞቴዎስም፤ “እርሱ ቀድሞን ወዲህ የተሻገረብን እንደሆነ ልንቋቋመው አንችልም፤ ምክንያቱም ከተሻገረ ከእኛ ይበልጥ እርሱ ጥቅም ያገኝበታል።