የሠራዊቱን ሽንፈትና የይሁዳ ሠራዊትን ድፍረት ባየ ጊዜ፥ እንዲሁም የይሁዳ ወታደሮች ለመኖር ወይም በጀግንነት ለመሞት ምን ያህል ዝግጁዎች መሆናቸውን ባየ ጊዜ ሊስያስ የባዕድ አገር ወታደሮችን ለመሰብሰብና ተጠናክሮ ወደ ይሁዳ አገር ተመልሶ ለመመጣት ወደ አንጾኪያ ሄደ።