ይህን ከባድ ሠራዊት ባየ ጊዜም እንዲህ ብሎ ጸለየ “የእስራኤል አዳኝ ሆይ አንተ የተመሰገነህ ነህ፤ በአገልጋይህ በዳዊት እጅ የኃይለኛውን ተዋጊ ሰው ኃይል ያንኮታኮትህ ነህ፤