የእዚያ አገር ነጋዴዎች ዝናቸውን ሰምተው ብዙ ወርቅና ብር፥ እግር ብረቶችም ይዘው መጡ፤ የእስራኤልን ሰዎች እንደ ባርያ ገዝተዋቸው ለመውሰድ ወደ ሰፈሩ ሄዱ። የሦርያ (የኢዶምያስ) ወታደሮችና የፍልስጥኤማውያን አገር ወታደሮችም ከእነርሱ ጋር ተባበሩ።