ዘካርያስ 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የእግዚአብሔር ቃል እንደ ገና ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የጌታም ቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እግዚአብሔር ዘካርያስን እንዲህ ሲል ተናገረው፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节 |