ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
18 ስለዚህ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎች መንገዳቸው ቀናላቸው፥ ደስ የሚያሰኝህንም ነገር ሰዎች ዐወቁ፥ በጥበብም ዳኑ።”
参见章节 复制
18 በዚህ ዓይነት የምድር ነዋሪዎች መንገድ ተቃና፤ ሕዝቦች ደስ የሚያሰኝህን ሁሉ ተማሩ፤ በጥበብም ዳኑ።
参见章节 复制