本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በብዙ ትጋትና ግዳጅ፥ በጭንቅም ብንመረምር በምድር የሚሠራውን ሥራ እናገኛለን፤ በእጃችን የምንዳስሰውንም ሥራ በድካም እናገኛለን። በሰማይ ያለውን ግን ማን መረመረው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምድር ላይ ያለውን ለማወቅ እንቸገራለን፤ ባጠገባችን ያለውንም ለመረዳት እንደክማለን፤ እንግዲያውስ በሰማያት ያለውን ሊያውቅ የሚችል ከቶ ማን ነው? 参见章节 |