本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እኔም፦ ለበጎ ነገር የምትመክርና የምትገሥጽ ኀዘንንና ትካዝን የምታስተው እንደምትሆን ዐውቄ ከእኔ ጋራ እንድትኖር እይዛት ዘንድ ወደድሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እኔ ሕይወቴን ትጋራ ዘንድ፥ ጥበብን ተቀበልኋት፤ በብልጽግና ጊዜ አማካሪዬ፥ በችግርና በመከራ ደግሞ አጽግኚዬ እንደምትሆን አውቃለሁና። 参见章节 |