Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እው​ነ​ትን የወ​ደደ ሰውም ቢኖር በእ​ርሷ ነው፤ ድካሟ ያማረ ነውና፥ ንጽ​ሕ​ና​ንና ጥበ​ብን፥ እው​ነ​ት​ንና ብር​ታ​ትን፥ ትሩ​ፋ​ት​ንና ደግ​ነ​ት​ንም ታስ​ተ​ም​ራ​ለች። በዓ​ለሙ ውስ​ጥም በሰው ሕይ​ወት ከእ​ርሷ የሚ​ሻ​ልና የሚ​ጠ​ቅም ምንም የለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የምታፈቅረው ጽድቅን ከሆነ መልካም ምግባር የሥራዋ ፍሬ ነው፤ ቁጥብነትንና ጥንቁቅነትን፥ ፍትሕንና ጽናትንም የምታስተምር እርሷ ነችና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 8:7
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告