6 ዕውቀትም ቢደረግ በእርሷ ነው፤ ካሉትም ሁሉ ከእርሷ የሚበልጥ ብልህ ማን ነው?
6 የሚፈለገው በሥራ ላይ ያለው ዕውቀትም ከሆነ፥ ፍጡራኑን ሁሉ ከነደፈች ከጥበብ የተሻለ ይኖራልን