Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እር​ሷን ካል​ሰ​ጠኝ በቀር እን​ደ​ማ​ላ​ገ​ኛት በዐ​ወ​ቅሁ ጊዜ ይህ ምክር ከጥ​በብ ሆነ፤ የማን ስጦ​ታም እንደ ሆነች ዐውቅ ዘንድ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለ​ይሁ፥ ለመ​ን​ሁ​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ነገር ግን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥበብን ማግኘት እንደማይቻል በመረዳቴ፥ ጥበብ የማን ስጣታ እንደ ሆነች መረዳቱ ራሱ የማስተዋል ምልክት ነው። ወደ ጌታ ጸለይሁ፥ ተማፀንሁት፥ ከልቤም እንዲህ አልሁ፦

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 8:21
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告