本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወርቅ ሁሉ በእርሷ ዘንድ እንደ ጥቂት አሸዋ ነውና፤ ብሩም በእርስዋ ዘንድ እንደ ጭቃ ነውና፥ ዋጋ በሌለው ዕንቍ አልመሰልኋትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እጅግ የከበረ ድንጋይ፥ ከእርሷ አይስተካከልም፤ ወርቅም ቢሆን በእርሷ ዐይን፥ የተቆነጠረ አሸዋ አያህልም፤ ያ ከእርሷ ጋር ሲተያይ ብር፥ የጭቃ ያህል ነው። 参见章节 |