本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እርስዋ ከፀሐይ ይልቅ በመልክ ታምራለችና፥ ከከዋክብትም ሥርዐት ሁሉ ትበልጣለች፤ ከብርሃን ጋርም በምትመዘንበት ጊዜ በልጣ በፊቱ ትገኛለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብ ከፀሐይ ትደምቃለች፥ ከከዋክብት የበለጠ ታበራለች፥ ከብርሃን ጋር ስትነጻጸር፥ እርሷ ትበልጣለች። 参见章节 |