本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አንዲት ስትሆን ሁሉን ማድረግ ትችላለች፤ ራስዋም እየኖረች ሁሉን ታድሳለች፥ በየትውልዱም በጻድቃን ሰውነት ትተላለፋለች፤ የእግዚአብሔርም ወዳጆችና ነቢያቱ ታደርጋቸዋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምንም እንኳ ብቸኛ ብትሆንም፥ ሁሉንም ማድረግ የምትችል ናት፤ ራሷ ሳትለወጥ ዓለምን ታድሳለች፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም በተቀደሱ ነፍሶች ውስጥ በማለፍ የእግዚአብሔር ወዳጆች ነቢያትም ታደርጋቸዋለች። 参见章节 |