本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጥበብ እንቅስቃሴዋ ከእንቅስቃሴ ሁሉ ይፈጥናልና። በሁሉም ዘንድ በስፋት ትመላለሳለች፤ ስለ ንጽሕናዋም ጽርየት በሁሉ ትሄዳለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጥበብ ከማንኛውም እንቅስቃሴ ፈጥና መንቀሳቀስ ትችላለች፤ ንጹሕ በመሆኗም ሁሉንም ነገር ዘልቃ ትናኛለች። 参见章节 |