ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
21 የሥራው ሁሉ አስገኝ እርሱ ጥበብን አስተምሮኛልና የተገለጸውንና የተሰወረውን ሁሉ ዐወቅሁ።
参见章节 复制
21 ድብቁን ሆነ የሚታየው፤ ሁሉንም አሁን አውቄዋለሁ፤ የሁሉም ነገር ፈጣሪ የሆነች ጥበብ አስተምራኛለችና።
参见章节 复制