本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያለ ሐሰት ነዋሪ የሚሆን የዕውቀት ነገርን ሰጠኝ፤ ዓለም ጸንቶ የሚኖርበትንም ሥርዐት፥ የፀሐይን፥ የጨረቃንና የከዋክብትንም ሥራ አውቅ ዘንድ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ተፈጥሮን እረዳ ዘንድ፥ አስተማማኝ እውቀትን የጠኝ እርሱ ነው፤ የምድርን አቀማመጥ፥ የንጥረ ነገሮችን ጥቅም፥ 参见章节 |