本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 7:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ለሰውም የማያልቅ መዝገብ ናት፤ ገንዘብ ያደረጓትም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ደረሱ፤ ሀብትን የምትገልጽ የምክር ሥራ ስለ ሆነችም ተወዳጇት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥበብ የው ልጅ ሲዝቃት የማታልቅ ሃብት ነች፤ ይህንን የሚያገኙ የእግዚአብሔርንም ወዳጅነት ያገኛሉ፤ የትምህርት ጸጋ ለእነርሱ ሰጥታቸዋለችና። 参见章节 |