ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
6 ለተዋረደው ድሃ ግን ከቸርነት ሥራ የተነሣ ይቀልለታል፤ ኀይለኞች ሰዎች ግን በጽኑዕ ምርመራ ይመረመራሉ።
参见章节 复制
6 የበታች ሹሞች ይታዘንላቸዋል፤ ይቅርታም ይደረግላቸዋል፤ ኃያላኑ ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ።
参见章节 复制