5 ፈጥኖ የሚቃወማችሁ ድንጋፄን በላያችሁ ያመጣል፥ ቍርጥ ፍርድ በመኳንንት ላይ ይሆናልና።
5 በአስፈሪ ሁኔታ ፈጥኖ ይነሣባችኋል፤ በባለሥልጣናቱም ላይ ብርቱ ፍርድ ይሰጣል።