Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀይ​ልን ሰጥ​ት​ዋ​ች​ኋ​ልና፤ ግዛ​ታ​ች​ሁም ከል​ዑል ዘንድ ነው፤ ምግ​ባ​ራ​ች​ሁ​ንም የሚ​መ​ረ​ምር እርሱ ነው፤ ምክ​ራ​ች​ሁ​ንም ይመ​ረ​ም​ራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ነጻነትን የሰጣችሁ ጌታ፥ ኃይልንም ሰጥቷችኋልና፤ እርሱ ራሱ ድረጊቶቻችሁን ይመረምራል፤ ዕቅዶቻችሁንም ይከታተላል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 6:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告