17 የጥበብ መጀመሪያ ተግሣጽን መውደድ ነው፤ ተግሣጽንም ማሰብ እርሷን መውደድ ነው።
17 የጥበብ መነሻዋ ከልብ የመነጨ የመማር ፍላጐት ነው፤ የመማር ጉጉት እርሷን ማፍቀር ነው፤