ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
10 እውነተኛ ትእዛዙን ዐውቀው የሚጠብቁ በእውነት ይከብራሉና የተማሯትም ሰዎች ምሕረትን ያገኛሉና።
参见章节 复制
10 የተቀደሱትን ሕጐች በቅድስና የሚጠብቁ፥ ቅዱሳን ይባላሉ፤ ከእነርሱ መማር በውስጣቸው ያለውን መከላከያም ማወቅ ነው።
参见章节 复制