本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ፈጥኖ ያገኛቸው ዘንድ በአሳቾች ሰዎች ላይ የመብረቆቹ ድል ነጎድ በቀጥታ ይሄድባቸዋል። መልካም ሆኖ ከተገተረ ቀስት እንደሚወረወር ፍላጻ ከደመናዎች ውስጥ ወደ ዓላማቸው ይወረወራሉ ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በደምብ ከተወጠረ ቀስት፥ እንደሚምዘገዘግ ፍላጻም፥ ከደመናዎች ውስጥ ኢላማቸውን ለመምታት ይፈተለካሉ። 参见章节 |