19 የማይሸነፍ የእውነት ጋሻንም ይይዛል።
19 የማይታጠፈውን ቅድስና ጋሻ፥ የማይበርድ ቁጣውን ሠይፍ ያደርጋል፤ ዓለምም ግድየለሾችን ለመውጋት አብራው ትዘምታለች።