17 ፍጹም የሆነ የቅንዐቱን ጦር መሣሪያ ይይዛል፤ ጠላቶቹንም ለመበቀል ፍጥረቱን የጦር መሣሪያ ያደርጋታል።
17 ቀናተኛ ፍቅሩ ትጥቅ ነው፤ ጠላቶቹን ለመቅጣት ፍጡራንን ሁሉ ያስታጥቃል።