本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ስለዚህም የክብር መንግሥትንና ጌጥ ያለው አክሊልን ከእግዚአብሔር እጅ ይቀበላሉ፤ በቀኙ ይሰውራቸዋልና፥ በክንዱም ይረዳቸዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ታላቁን ዘውድ ይደፋሉ፤ ከጌታ እጅ የውበትን አክሊል ይቀበላሉ፤ በቀኝ እጁ ይጠብቃቸዋል፤ በክንዱም ይከልላቸዋልና። 参见章节 |