Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 በአ​የር ላይ የሚ​በ​ርር ዎፍ የሄ​ደ​በት ፍለ​ጋው እን​ደ​ማ​ይ​ገኝ፥ በበ​ረረ ጊዜ ቀላ​ሉን አየር እየ​ከ​ፈለ ፈጥኖ ይሄ​ዳ​ልና፥ ክን​ፉ​ንም እያ​ር​ገ​በ​ገበ፥ ፈጥኖ ይበ​ር​ራ​ልና ከሄ​ደም በኋላ በነ​ፋሱ ውስጥ ያለ​ፈ​በት ምል​ክቱ እን​ደ​ማ​ይ​ገኝ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ወይም በአየር ላይ እንደምትበር፥ ስለ ማለፍዋ ግን ማስረጃ እንደማትተው ወፍም ሊሆን ይችላል፤ ወፍዋ አየሩን በክንፎቿ ትቀዝፋለች፥ ከኋላዋ ግን ስለ ማለፍዋ ምልክት የለም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 5:11
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告