8 የሽምግልና ክብር በዕድሜ ብዛት አይደለም፤ በዓመታትም ቍጥር የሚቈጠር አይደለም።
8 የዕድሜ መርዘም ሽምግልናን አያስከብረውም፤ የዓመታት መብዛትም የሕይወት ትክክለኛ መለኪያ አይደለም።