本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጻድቅ ሰው ከሞተ በኋላ በሕይወት ባሉ ክፉዎች ላይ ይፈርዳል። ጐልማሳ ሰውም ፈጥኖ በሚሞትበት ጊዜ የዐመፃ ሽምግልና ዕድሜአቸው በበዛ በክፉዎች ሰዎች ላይ ይፈርዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቋሚውን ኃጢአተኛ፥ ፍጹምነትን ፈጥኖ ያገኘ ወጣት፥ ኃጢአተኛውን ሽማግሌ ይፈርድበታል። 参见章节 |