Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በእ​ርሱ የሚ​ያ​ምኑ ሰዎች እው​ነ​ትን ያው​ቃሉ፤ ጸጋና ምሕ​ረት ለመ​ረ​ጣ​ቸው ነውና፥ የተ​ገ​ለጠ ጕብ​ኝ​ቱም ለጻ​ድ​ቃኑ ነውና ምእ​መ​ናን በእ​ርሱ ፍቅር ጸን​ተው ይኖ​ራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በእርሱ የሚያምኑ እውነትን ያውቃሉ፤ ታማኞች የሆኑም፥ ክብርና ምሕረት የቅዱሳን ፈንታ ነውና፥ እርሱም ስለ እነርሱ ይቆማልና፥ በፍቅር ከእርሱ ጋር ጸንተው ይኖራሉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 3:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告