4 በሰው ፊትም ቢፈረድባቸው ተስፋቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞት የሌለባት ፍጽምት ሕይወት ናት።
4 የተቀጡ ሆነው በሰዎች ፊት ቢታዩም፥ ተስፋቸው ግን በዘላለማዊነት የለመለመ ነበር።