15 የደግ ሰው የድካሙ ፍሬ ክብርና ጌጥ ነው፤ ለዕውቀቱም ሥር ውድቀት የለበትም።
15 ከልብ የመነጨ ጥረት ፍሬው ያስከብራል፤ የማስተዋልም ሥር አይበሰብስምና።