Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ነውር የሌ​ለ​ባት፥ የኀ​ጢ​አት ምን​ጣፍ የማ​ታ​ውቅ መካን ሴት ብፅ​ዕት ናት፥ ከኀ​ጢ​አ​ትም የነ​ጻች ናት፥ ይህች እን​ዲህ ያለ​ችው ሴት ነፍ​ሳት በሚ​ጐ​በ​ኙ​በት ጊዜ ፍሬ ታገ​ኛ​ለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ንጽሕት የሆነች፥ የኀጢአትንም አልጋ የማታውቅ መኻን ሴት፥ የተባረከች ነች፤ ነፍሶች በሚጐበኙበት ጊዜ ፍሬን ታገኛለች።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 3:13
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告