12 ሚስቶቻቸውም ሰነፎች ናቸው፤ ልጆቻቸውም ጠማሞች ናቸው፤ ትውልዳቸውም የተረገመ ነው።
12 ሚስቶቻቸው ግዴለሾች፥ ልጆቻቸው ምግባረ ብልሹዎች፥ ዝርያዎቻቸው የተረገሙ ናቸው።