1 የጻድቃን ነፍስ ግን በእግዚአብሔር እጅ ናት፤ መከራም አያገኛቸውም።
1 የጻድቃን ነፍሶች በእግዚአብሔር እጅ ናቸው፤ ሥቃይ ከቶ አይነካቸውም፤