21 ይህን ነገር አሰቡ፤ በዚህም ሳቱ፤ ክፋታቸው የልብ ዕውሮች አድርጋቸዋለችና።
21 እንግዲህ እነርሱ እንዲህ አሰቡ፤ በዚህም ሳቱ፤ ምክንያቱም ጥላቻቸው አሳውሯቸዋል።