本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርሱ ዘንድም የተናቅን ሆነናል፤ ከርኵሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል። የጻድቃንን መጨረሻ ያመሰግናል፤ እግዚአብሔርም አባቱ እንደ ሆነ ይመካል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል። 参见章节 |