Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 2:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የቀና ነገ​ርን ሳያ​ስቡ ራሳ​ቸው እን​ዲህ አሉ፥ ሕይ​ወ​ታ​ችን ጥቂት ነው፥ የሚ​ያ​ሳ​ዝ​ንም ነው-። ለሰ​ውም ሞት መድ​ኀ​ኒት የለ​ውም፥ ከመ​ቃ​ብ​ርም የተ​መ​ለሰ የታ​ወቀ የለ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የሚያቀርቡት የተሳሳተ ክርክርም ይህ ነው፥ ለራሳቸውም እንዲህ ይላሉ፦ ሕይወታችን አጭርና አሳዛኝ ናት፤ ፍጻሜያችን በደረሰ ጊዜ መዳኛ የለንም፤ ከሙታን ሀገር የተመለሰ ሰው አናውቅም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 2:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告