5 ወገኖችህ ግን ድንቅ መንገድን ሄዱ፥ እነዚያም ክፉ ሞትን አገኙ።
5 ሕዝቦችህ ግን ፈጽሞ ያልታሰበ ጉዞ አደረጉ፤ በዚያም እጅግ ያልተጠበቀ ሞትም አጋጠማቸው።