Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 19:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ገና በል​ቅሶ ሳሉ፥ በመ​ቃ​ብ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ላይ ሲጮኹ ልዩ የስ​ን​ፍና ዐሳብ ስቧ​ቸ​ዋ​ልና፥ ከእ​ነ​ርሱ ይሄዱ ዘንድ ማል​ደው ያስ​ወ​ጧ​ቸ​ውን እንደ ኰበ​ለሉ ሰዎች ይከ​ተ​ሏ​ቸው ዘንድ በሩጫ ገሠ​ገሡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 በኀዘን ላይ ሳሉ፥ በሞቱባቸው ዘመዶቻቸው መቃብር ላይ በመሪር ኀዘን ያለቅሱ በነበሩበት ጊዜ፥ ሌላ የእብደት ሐሳብ ብልጭ አለባቸው፤ ያባረሯቸውንና እንዲወጡ የለመኗቸውን ሰዎችም እንደ ኮብላዮች ያሳድዷቸው ጀመር።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 19:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告