本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በደረቅ ያሉ ፍጥረቶች ወደ ውኃ ተመልሰዋልና፥ በውኃ የሚንቀሳቀሱና የሚዋኙ ፍጥረታትም ኑሮአቸው ወደ የብስተመልሷልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የበገና ዜማ ቃናው ሳይለወጥ የድምፁ አወራረድ ሊለዋወጥ እንደሚችል፥ የተፈጥሮም አካላት እንዲሁ በአዲስ ተቀናጁ፤ የሆነውም ሁሉ እንዲህ ነበር፥ 参见章节 |