本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 19:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለሥራቸው መጐብኛና መመርመሪያ ይሆን ዘንድ ነው፥ በእነርሱ ዘንድ እንግዳ የሆኑትን በጭንቅ ይቀበሏቸው ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሌሎቹም ቢሆኑ ባዕዳኑን በጥሩ ሁኔታ አላስተናገዱም፤ ግብጻውያኑ ግን እንግዳዎቻቸውንና ባለውለታዎቻቸውን ባሮች አደረጉ። 参见章节 |